BreakingNews😂
ደሴ ከተማ‼
በደሴ ከተማ አስተዳደር 14 የእጅ ቦንቦችን ይዘው ለጥፋት ተልዕኮ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ ሰባት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የደቡብ ወሎ ዞንና ደሴ ከተማ አስተዳደር ኮማንድ ፖስት አስታውቋል፡፡ተጠርጣሪዎች የእጅ ቦንቦቹን በውሃ ማንቆርቆሪያ፣ በፌስታልና በሌሎች ቁሳቁስ ደብቀው ሲንቀሳቀሱ ከህብረተሰቡ በተሰጠ ጥቆማ መሰረት መያዛቸው ተገልጧል።

Comments
Post a Comment